ተደጋጋሚ ጥያቄዎች [FAQ] ኢትዮጵያ
ኢትዮ-አሬና 360° ፤ ሞባይል ጌሞች ፣ ኢስፓርት ቪድዮዎች ፣ ዜናዎች እና ጌሚፊኬሽን ለሚጫወቱ ሰዎች የተቀናጀ ቆይታ /ኤክፕሪያንስ/ የሚያቀርብ የጌም ማዕከል ነው።
ስለ ምዝገባ ተጨማሪ ዝርዝር ለማግኘት ዌብሳይታችን ላይ በቀላሉ የሚያገኟቸውን ውሎች እና ሁኔታዎች ይመልከቱ።
ለተጨማሪ መረጃ customer@ethio-arena.et ላይ ያነገግሩን።
ምዝገባዎን /ደንበኝነትዎን/ ለመሰረዝ ፤ እባክዎ “የኔ አካውንት” ወደሚለው ገጽ ሄደው “አንሰብስክራይብ” የሚለው ላይ ክሊክ ያድርጉ።
የውድድር ጊዜው ከ 1 እስከ 3 ወር ሊሆን ይችላል ፤ ይህም ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት በጌሙ ደንብ ውስጥ የሚገለጽ ይሆናል።
በአንድ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ፤ አንድ የተመረጠ ጌም ላይ ውድድር ይዘጋጃል በመቀጠል ተጫዋቾችም የተወሰነው ጊዜ እስኪያልቅ ድረስ የፈለጉትን ያክል ጊዜ መጫወት ይችላሉ። የተወሰነው ጊዜ ሲያልቅ የምርጫችንን ሽልማት ለአሸናፊው እንሸልማለን።
ይህ ለመረጥነው ጊዜ ልናድሰው እንችላለን።
ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ጌሞች ከካታሎጉ ሊወገዱ ይችላሉ። አንድ ጌም ሲወገድ ፤ ጨዋታውን ለመቀጠል የጌሙን ዲጂታል ቅጂ መግዛት ፣ ከዲስክ መጫዎት ፣ ወይም በሌላ መልክ ማግኘት ይገባል።
የኢትዮ-አሬና የሞባይል ጌሞች ካታሎግ ፔጂ-ሬትድ [PEGI-rated] ጌሞች (ወይም የሌላ የሬቲንግ ስርዓት)ጌሞችን ያካትታል። ሬቲንጉ እንደ ገበያው ሊለያይ ይችላል ፤ ለማረጋገጥ የእያንዳንዱን ጌም ዝርዝር ገጽ ይመልከቱ። በግራ በኩል ካለው “ኢትዮ-አሬና ፓስ“ ውስጥ አሁን ላይ ያሉትን ጌሞች ዝርዝር ማየት ይችላሉ ወይም ሙሉ ካታሎግ እዚህ [HERE]ማግኘት ይችላሉ።